Breaking News >> News >> FanaBC


በአፍሪካ ቀን ላይ ሆነን ለአህጉራዊ አንድነት ራዕይ መሳካት ቁርጠኛነታችንን እናረጋግጣለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ


Link [2022-05-25 09:24:54]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “በዘንድሮው የአፍሪካ ቀን ላይ ሆነን ለአህጉራዊ አንድነት ራዕይ መሳካት ቁርጠኛነታችንን እናረጋግጣለን” አሉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ የሚከበረውን የአፍሪካ ቀንን ምክንያት በማድረግ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም “አያቶቻችን የነበራቸውን ሰላማዊ፣ የተሳሰረችና የበለፀገች አፍሪካን እውን የማድረግ ራዕይን ለማሳካት ቁርጠኛ ነን” ብለዋል። የአፍሪካ ቀን በአውሮፓውያኑ የቀን አቆጣጠር ግንቦት […]

The post በአፍሪካ ቀን ላይ ሆነን ለአህጉራዊ አንድነት ራዕይ መሳካት ቁርጠኛነታችንን እናረጋግጣለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 19:36:58