Breaking News >> News >> FanaBC


የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ የጥንቃቄ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው – የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት


Link [2022-05-25 09:24:54]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንዳንድ የዓለምና የአፍረካ አገራት የተከሰተውን የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ለመከላከል የሚያስችሉ የቅድመ ጥንቃቄ ሥራዎች እየተሰሩ መሆኑን የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። “መንኪ ፖክስ” የተሰኘውና በቫይረስ የሚከሰተው የዝንጀሮ ፈንጣጣ ለመጀመሪያ ጊዜ የተከሰተው በምዕራብ አፍሪካ ሲሆን ፥ አሁን ላይ በሽታው ከ50 ዓመት በኋላ በምዕራቡ ዓለም ዳግም ብቅ […]

The post የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ የጥንቃቄ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው – የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 19:24:55