Breaking News >> News >> FanaBC


የዓለም የምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ መንግስት ሰብዓዊ ድጋፍ ተደራሽ እንዲሆን የሚያደርገውን ጥረት አደነቀ


Link [2022-05-22 19:24:23]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ መንግስት በችግር ወስጥ ለሚገኙ ዜጎች ሰብዓዊ ድጋፍ ተደራሽ እንዲሆን የሚያደርገውን ጥረት አደነቀ፡፡ የዓለም የምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ክላውድ ጂባር ለኢዜአ እንደተናገሩት፥ የኢትዮጵያ መንግስት በሰላም እጦትና በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የሰብዓዊ እርዳታ ተደራሽ እንዲሆን ከፍተኛ ጥረት እያደረገ ነው፡፡ ለአብነትም በርካታ ሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎችን ወደ […]

The post የዓለም የምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ መንግስት ሰብዓዊ ድጋፍ ተደራሽ እንዲሆን የሚያደርገውን ጥረት አደነቀ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 19:50:49