Breaking News >> News >> FanaBC


የአፍሪካ ህብረት የምስራቅ አፍሪካ መሪዎች በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ወታደራዊ ሀይል ለማሰማራት ያቀረቡትን ሀሳብ እንደሚቀበለው አስታወቀ


Link [2022-04-26 16:15:26]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ወታደራዊ ሀይል ለማሰማራት ያቀረቡትን ሀሳብ በደስታ እንደሚቀበለው አስታወቋል፡፡ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ ማህማት፥ የምስራቅ አፍሪካ መሪዎች በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ያለውን የፀጥታ ሁኔታ ለማስተካከል ከቀጠናው የተውጣጣ ወታደራዊ ሀይል በፍጥነት እንዲሰማራ የወሰኑትን ውሳኔ እንደሚቀበሉት ገልፀዋል፡፡ አያይዘውም መሪዎቹ […]

The post የአፍሪካ ህብረት የምስራቅ አፍሪካ መሪዎች በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ወታደራዊ ሀይል ለማሰማራት ያቀረቡትን ሀሳብ እንደሚቀበለው አስታወቀ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 19:32:15