Breaking News >> News >> FanaBC


የምርምርና የልህቀት ማዕከል ዩኒቨርሲቲዎች ለምርምር የሚያስፈልግ የግብዓት እጥረት አጋጠመን አሉ


Link [2022-04-26 16:15:26]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በከፍተኛ ትምህርት እና ስልጠና ፍኖተ ካርታ መሰረት ሦስት የምርምር እና የልህቀት ማዕከል የሆኑት የጎንደር፣ ባሕር ዳር እና ጅማ ዩኒቨርሲቲዎች ለምርምር የሚያስፈልጉ ቁሳቁስ ጨምሮ የገንዘብ እጥረት አለብን ብለዋል። ሦስቱም የምርምርና የልህቀት ማዕከል ዩኒቨርሲቲዎች÷ የገጠማቸውን የግብዓት እጥረት ለመፍታት የተለያዩ አማራጮችን እየፈለጉ መሆናቸውን ነው ለፋና ብሮድካስንግ ኮርፖሬት የገለጹት፡፡ የጎንደር ዩንቨርሲቲ […]

The post የምርምርና የልህቀት ማዕከል ዩኒቨርሲቲዎች ለምርምር የሚያስፈልግ የግብዓት እጥረት አጋጠመን አሉ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 19:28:42