Breaking News >> News >> FanaBC


በጦርነትና በተፈጥሯዊ አደጋዎች ለችግር የተጋለጡ ዜጎችን ለመርዳት የተቀናጀ ሀገራዊ የሀብት ማሰባሰብ መርሐ ግብር ይፋ ሆነ


Link [2022-04-26 12:14:50]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነትና በተፈጥሯዊ አደጋዎች ለእርዳታ የተጋለጡ ዜጎችን ለመርዳት የተቀናጀ ሀገራዊ የሀብት ማሰባሰብ መርሐ ግብር ይፋ ሆነ፡፡ የኢትዮጵያ ወጣቶች ፌዴሬሽን ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዲሁም ከኤልሻዳይ ኢንተርቴይመንት ጋር በመተባበር÷ በጦርነትና በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሃብት ማሰባሰብ መርሐ ግብርን ይፋ አድርገዋል። በገቢ ማሰባሰብ መርሐ ግብሩ ከ500 ሚሊየን ብር በላይ ለማሰባሰብ ዕቅድ […]

The post በጦርነትና በተፈጥሯዊ አደጋዎች ለችግር የተጋለጡ ዜጎችን ለመርዳት የተቀናጀ ሀገራዊ የሀብት ማሰባሰብ መርሐ ግብር ይፋ ሆነ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 00:45:17