Breaking News >> News >> FanaBC


ቻይና በዜጎቿ ሥነ-ልቦና የተቃኙ ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዩኒቨርሲቲዎችን ዕውን ልታደርግ ነው


Link [2022-04-26 12:14:50]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ፕሬዚዳንት ዢ ጂንፒንግ ÷ የሀገሪቷ ዩኒቨርሲቲዎች ሥርዓተ-ትምህርት ከዜጎቻቸው ጥልቅ ሥነ-ልቦናዊ ዕሳቤዎች የተቀዱ መሆን እንዳለባቸው አሳሰቡ፡፡ በትናንትናው ዕለት ቤጂንግ በሚገኘው ሬንሚን ዩኒቨርሲቲ በነበራቸው የጉብኝት መርሃ-ግብር ላይ የቻይና ዩኒቨርሲቲዎች የውጭ ሀገራትን ሥርዓተ-ትምህርት የልኬት ደረጃ እና ሞዴል መኮረጅ እንደሌለባቸው እና የዜጎቻቸውን ሥነ-ልቦና መሠረት ያደረገ ትምህርት መስጠት እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡ የሀገሪቷ […]

The post ቻይና በዜጎቿ ሥነ-ልቦና የተቃኙ ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዩኒቨርሲቲዎችን ዕውን ልታደርግ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 00:16:36