Breaking News >> News >> FanaBC


የፋሲካ በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ነው


Link [2022-04-24 12:15:59]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋሲካ በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ይገኛል። ፋሲካን በማስመልከት የሃይማኖት አባቶች ባስተላለፉት መልዕክት “የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓልን ስናከብር አንድነታችንን በማጠናከር እና የኢትዮጵያን ዘላቂ ሠላም ለማስፈን በተግባር በመስራት ሊሆን ይገባል” ብለዋል፡፡ “የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ የሰው ልጅ ሃጥያት የተሰረየበት ፣ ፍቅር የተገኘበት እንዲሁም እንዲሁም ደህንነት የተጎናፀፈበት ነው” ብለዋል፡፡ […]

The post የፋሲካ በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 19:44:19