Breaking News >> News >> FanaBC


የትንሳኤ በዓልን ስናከብር አንድነታችንን በማጠናከር እና ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሠላም በመስራት ሊሆን ይገባል-የሃይማኖት አባቶች


Link [2022-04-23 17:14:33]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓልን ስናከብር አንድነታችንን በማጠናከር እና የኢትዮጵያን ዘላቂ ሠላም ለማስፈን በተግባር በመስራት ሊሆን ይገባል ሲሉ የሃይማኖት አባቶች አሳሰቡ፡፡   በክርስትና ዕምንት ተከታዮች ዘንድ በነገው ዕለት የሚከበረውን የትንሳኤ በዓል በማስመልከት የሃይማኖት አባቶቹ የእንኳን አደረሳችሁ መከልዕክት አስተላልፈዋል፡፡   “የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ የሰው ልጅ ሃጥያት የተሰረየበት ፣ ፍቅር […]

The post የትንሳኤ በዓልን ስናከብር አንድነታችንን በማጠናከር እና ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሠላም በመስራት ሊሆን ይገባል-የሃይማኖት አባቶች appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 19:28:20