Breaking News >> News >> FanaBC


የጃፓን ኩባንያዎች በኢትዮጵያ መዋዕለ-ንዋያቸውን ማፍሰስ እንደሚፈልጉ አስታወቁ


Link [2022-04-23 13:54:46]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን ባለሐብቶች በኢትዮጵያ ባሉ ክፍት የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ በቂ ግንዛቤ እንዳገኙና መዋዕለ-ንዋያቸውን ማፍሰስ እንደሚፈልጉ አስታወቁ፡፡ በጃፓን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ “ኢንስፓየር አፍሪካ” ከተሰኘ ማኅበር ጋር በመተባበር የጃፓን ባለሐብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ-ንዋያቸውን እንዲያፈሱ የሚጋብዝ ሴሚናር አካሂዷል፡፡ በሴሚናሩም በጃፓን ውስጥ የሚገኙ በውሃ ልማት፣ በግንባታ፣ በመድሐኒት ኢንዱስትሪ፣ በኤሌክትሮኒክስ፣ እና ቴክኖሎጂ የተሰማሩ የስድስት […]

The post የጃፓን ኩባንያዎች በኢትዮጵያ መዋዕለ-ንዋያቸውን ማፍሰስ እንደሚፈልጉ አስታወቁ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 00:44:17