Breaking News >> News >> FanaBC


የክልል ርእሳነ መስተዳድሮች ለፋሲካ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ


Link [2022-04-23 09:33:47]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርእሳነ መስተዳድሮች ለፋሲካ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉች የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸው ሰዎች በዓሉን ሲያከብሩ የተቸገሩ ወገኖችን በመደገፍና ማዕድ በማጋራት ወገናዊ ኀላፊነታቸውን በመወጣት ሊሆን እንደሚገባ ነው የጠቆሙት። “ትንሣኤ ክርስቶስ ለሙታን ሁሉ በኵር ሆኖ የተነሳበት እንዲሁም የነጻነት፣ የትዕግስት፣ የጽናት፣ የመስዋእትነት፣ […]

The post የክልል ርእሳነ መስተዳድሮች ለፋሲካ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 00:16:20