Breaking News >> News >> FanaBC


የምሥራቅ አፍሪካ መሪዎች በዲሞክራቲክ ኮንጎ ወታደራዊ ኃይል ለማሰማራት ተስማሙ


Link [2022-04-22 23:55:27]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ የሚስተዋለውን የፀጥታ ችግርን ለመዋጋት የምሥራቅ አፍሪካ መሪዎች በዲሞክራቲክ ኮንጎ ወታደራዊ ኃይል ለማሰማራት መስማማታቸው ተገልጿል፡፡ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በምሥራቃዊ የሀገሪቱ ክፍል የታጠቁ ኃይሎችን የሚመክት ቀጣናዊ ኃይል ለማቋቋም በቀጠናው መሪዎች የተደረገውን ስምምነት መቀበሏን አስታውቃለች፡፡ በኬንያ ናይሮቢ በተካሄደው የቀጠናው መሪዎች ጉባኤ ላይ የዲሞክራቲክ ኮንጎ፣ ኬንያ፣ ብሩንዲ፣ ዑጋንዳ እና የሩዋንዳ […]

The post የምሥራቅ አፍሪካ መሪዎች በዲሞክራቲክ ኮንጎ ወታደራዊ ኃይል ለማሰማራት ተስማሙ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 00:16:44