Breaking News >> News >> FanaBC


ጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች አቅማቸውን እንዲያሳድጉ ምቹ ሁኔታ እንፈጥራለን- አቶ ንጉሱ ጥላሁን


Link [2022-04-22 14:14:58]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች አቅማቸውን እንዲያሳድጉ ምቹ ሁኔታ እንፈጥራለን ሲሉ የስራ እና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ገለጹ፡፡ አቶ ንጉሱ በጀሞ ሸማቶች እና ኢንተርፕራይዞች የሚገናኙበት ባዛር ላይ እየተሳተፋ ከሚገኙ ኢንተርፕራይዞች ጋር ተወያይተዋል። ሚኒስትር ዴኤታው በዚሁ ወቅት እንደተናገሩት÷ ጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች አቅማቸውን የሚያሳድጉበት ምቹ ሁኔታዎችን ለመፍጠር […]

The post ጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች አቅማቸውን እንዲያሳድጉ ምቹ ሁኔታ እንፈጥራለን- አቶ ንጉሱ ጥላሁን appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 00:44:13