Breaking News >> News >> FanaBC


በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት እየታሰበ ነው


Link [2022-04-22 14:14:58]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት እየታሰበ ነው። ዕለቱ በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በስግደት፣ በጸሎት እና በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ነው እየታሰበ የሚገኘው። በተለይም ስቅለት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እና ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በስግደትና በጾም የሚታሰብ ሲሆን÷ በወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረትም በተለያዩ ስነ-ስርዓቶች ታስቦ ይውላል፡፡ በአብያተ […]

The post በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት እየታሰበ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 19:42:15