Breaking News >> News >> FanaBC


በዓሉ ያለምንም የፀጥታ ሥጋት እንዲከበር የፌደራል ፀጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለጸ


Link [2022-04-21 12:34:24]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓሉ የሰላምና የደስታ ሆኖ እንዲያልፍ እና የዕምነቱ ተከታዮች ያለምንም የፀጥታ ሥጋት ያከብሩ ዘንድ የፌደራል ፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ዝግጅት ማጠናቀቁን ገልጸ፡፡   በአዲስ አበባና በሌሎች የሀገሪቱ አካባቢዎች የኅብረተሰቡን ሰላምና ደኅንነት ለማስከበር ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ስምሪት ገብቶ ተልዕኮውን በቁርጠኝነት እየተወጣ እንደሚገኝም ተጠቁሟል፡፡   ህብረተሰቡ በአካባቢው ለሰላም እንቅፋት […]

The post በዓሉ ያለምንም የፀጥታ ሥጋት እንዲከበር የፌደራል ፀጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለጸ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 19:43:42