Breaking News >> News >> FanaBC


ዩኒቨርሲቲው የመልካም አስተዳደር ችግር እንዲፈታ በምርምርና ጥናት ለማገዝ እየሰራ መሆኑን አሰታወቀ


Link [2022-04-20 18:54:52]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስት መዋቅር ውስጥ ውስብስብ እየሆነ የመጣውን የመልካም አስተዳደርና የአገልግሎት አሰጣጥ ችግር እንዲፈታ በጥናትና ምርምር ለማገዝ እየሰራ መሆኑን የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ። ዩኒቨርሲቲው እያከናወነ ባለው የሪፎርምና የአቅም ግንባታ ስራዎቹ ዙሪያ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጠ ሲሆን÷ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚደንት ዶክተር ገረመው ሁሉቃ እንደገለጹት÷ በየደረጃው ባሉ የመንግስት ተቋማት የመልካም አስተዳደር እጦትና […]

The post ዩኒቨርሲቲው የመልካም አስተዳደር ችግር እንዲፈታ በምርምርና ጥናት ለማገዝ እየሰራ መሆኑን አሰታወቀ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 19:11:54