Breaking News >> News >> FanaBC


በመዲናዋ ከበዓሉ ጋር ተያይዞ ወንጀሎች እንዳይፈጸሙ ዝግጅት ተጠናቆ ወደ ሥራ መግባቱን ፖሊስ አስታወቀ


Link [2022-04-20 18:54:52]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከትንሳኤ በዓል ጋር ተያይዞ በገበያና በሌሎች ሥፍራዎች ወንጀሎች እንዳይፈጸሙ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ሥራ መግባቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮማንደር ፋሲካ ፋንታ÷ በተለይም የሕዝብ እንቅስቃሴ በሚበዛባቸው የገበያ ማዕከላትን ጨምሮ በመዝናኛ ሥፍራዎች ወንጀሎች እንዳይፈፀሙ አስፈላጊው ክትትልና ጥበቃ እንደሚደረግ ነው የገለጹት። በበዓላት ወቅት በርካታ ግዥና […]

The post በመዲናዋ ከበዓሉ ጋር ተያይዞ ወንጀሎች እንዳይፈጸሙ ዝግጅት ተጠናቆ ወደ ሥራ መግባቱን ፖሊስ አስታወቀ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 00:45:13