Breaking News >> News >> FanaBC


መንግስት ‘’የሩሲያ ኤምባሲ የውትድርና ምልመላ ቅጥር አውጥቷል’’ የሚል መሰረተ ቢስ ወሬን ኤምባሲው ውድቅ ማድረጉን አደነቀ


Link [2022-04-20 17:34:12]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት በኢትዮጵያ የሚገኘው ‘’የሩሲያ ኤምባሲ የውትድርና ምልመላ ቅጥር አውጥቷል’’ የሚል መሰረተ ቢስ ወሬን ኤምባሲው ውድቅ ማድረጉን እንደሚያደንቅ አስታወቀ፡፡ ኤምባሲው ምንም አይነት የቅጥር ማመልከቻ እንደማይቀበል እና በፈረንጆቹ 1961 የቪየና የዲፕሎማቲክ ግንኙነት ስምምነትን እንደሚያከብር ገልጿል። የኢትዮጵያ መንግስት ከኤምባሲው ጋር በመሰል አግባብ በሌላቸው የቅጥር ጉዳዮች ላይ ተስማምቶ ከተገኘ የቪየና […]

The post መንግስት ‘’የሩሲያ ኤምባሲ የውትድርና ምልመላ ቅጥር አውጥቷል’’ የሚል መሰረተ ቢስ ወሬን ኤምባሲው ውድቅ ማድረጉን አደነቀ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 19:07:09