Breaking News >> News >> FanaBC


በቀጣይ ቀናት ለሚከበሩት በዓላት የአቅርቦት ችግር እንዳይከሰት ዝግጅት ተደርጓል – የድሬዳዋ አስተዳደር


Link [2022-04-20 17:34:12]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይ ቀናት በክርስትና እና እስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ለሚከበሩት ለትንሳኤና ለኢድ አልፈጥር በዓላት የአቅርቦት ችግር እንዳይከሰት የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መሰራታቸውን የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሀርቢ ቡህ÷ አስተዳደሩ አላስፈላጊ የሆነ የዋጋ ንረት ለመከላከልና ለመቆጣጠር ለጉዳዩ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ […]

The post በቀጣይ ቀናት ለሚከበሩት በዓላት የአቅርቦት ችግር እንዳይከሰት ዝግጅት ተደርጓል – የድሬዳዋ አስተዳደር appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 19:22:22