Breaking News >> News >> FanaBC


ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትና የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ በጋራ ለመስራት ተስማሙ


Link [2022-04-20 13:53:37]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትና የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ። ሁለቱ ተቋማት በተፈራረሙት ስምምነት መሰረት በአቅም ግንባታና በእውቀት ሽግግር ላይ መስራት የሚችሉ ሲሆን÷ የኮሙኒኬሽን ስራዎችንም እንደሚሰሩ ተገልጿል። ስምምነቱ በትምህርትና ስልጠና እንዲሁም ጥናትና ምርምሮችን ለማድረግም ያስችላቸዋል ተብሏል። የተፈረመው ስምምነት በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና በአዲስ አበባ አመራር […]

The post ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትና የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ በጋራ ለመስራት ተስማሙ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 00:17:16