Breaking News >> News >> FanaBC


ሚኒስቴሩ ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመረጃ ቋት ማዕከል እየገነባ መሆኑን ገለጸ


Link [2022-04-19 21:54:17]



  አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የመረጃ ቋት ማዕከል እየገነባ መሆኑን አስታውቋል። በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በተካሄደው የህልውና ዘመቻ ምክንያት በተለይ በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነበሩ ተማሪዎችና ሲያስተምሩ የነበሩ መምህራን እንዲሁም ከዚህ በፊት ከዩኒቨርሲቲዎቹ የተመረቁ ተማሪዎች አሁን ላይ የትምህርትና የስራ ማስረጃዎቻቸውን ማግኘት ባለመቻላቸው መቸገራቸውን ይናገራሉ። ፋና ብሮድካስቲን […]

The post ሚኒስቴሩ ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመረጃ ቋት ማዕከል እየገነባ መሆኑን ገለጸ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 00:16:40