Breaking News >> News >> FanaBC


በአውደ ውጊያዎች የሠራዊቱን አባላት ላገለገሉ የህክምና ባለሙያዎችና ተቋማት እውቅና ተሰጠ


Link [2022-04-19 17:55:07]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በተለያየ አውደ-ውጊያዎች ላይ የተጎዱ የሠራዊት አባላትን ላገለገሉ የህክምና ባለሙያዎች እና ተቋማት እውቅና ሰጠ። በመርሃ-ግብሩ የመከላከያ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የቢሾፍቱ ሆስፒታል አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል ተገኝ ለታ ÷ የተለያዩ የህክምና ተቋማትና ባለሙያዎች በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው የሠራዊቱ አባላት ህክምና መስጠታቸውን ተናግረዋል። በሙያቸው የህክምና አገልግሎት ሲሰጡ ለነበሩ […]

The post በአውደ ውጊያዎች የሠራዊቱን አባላት ላገለገሉ የህክምና ባለሙያዎችና ተቋማት እውቅና ተሰጠ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 19:10:23