Breaking News >> News >> FanaBC


የህንድ ተቋማት አገራቸው ያካበተችውን የዳያስፖራ ተሳትፎ ተሞክሮ ለኢትዮጵያ ለማጋራት ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ


Link [2022-04-19 12:13:40]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህንድ ለረጅም ጊዜ ያካበተችውን የዳያስፖራ ተሳትፎ ተሞክሮ ለኢትዮጵያ ለማጋራትና በጋራ ለመስራት ዝግጁ መሆናቸውን የህንድ ተቋማት ገልፀዋል፡፡ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት የዳያስፖራውን ሁለንተናዊ የልማት ተሳትፎና ተጠቃሚነት ማሳደግ በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ የልምድ ልውውጥ ለማከናወን ህንድ ተገኝቷል፡፡ አገልግሎቱ ከጂ አይ ዜድ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ያዘጋጀውና የዳያስፖራውን ተሳትፎ ገንዘብ ወደ አገር ውስጥ […]

The post የህንድ ተቋማት አገራቸው ያካበተችውን የዳያስፖራ ተሳትፎ ተሞክሮ ለኢትዮጵያ ለማጋራት ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 00:17:04