Breaking News >> News >> FanaBC


በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የስቅለትና የትንሳኤ በዓላት በሠላም እንዲከበሩ ዝግጅት ተደርጓል


Link [2022-04-19 12:13:40]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የስቅለትና የትንሳኤ በዓላት በሠላም እንዲከበሩ ዝግጅቱን አጠናቅቆ ወደ ስራ መግባቱን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። በኮሚሽኑ የወንጀልና ትራፊክ አደጋ መከላከል ዘርፍ ኃላፊ ረዳት ኮሚሽነር በላይነህ በቀለ እንደገለፁት፥ የስቅለትና የትንሳኤ በዓላት በክርስትና ዕምነት ተከታዮች በድምቀት ከሚከበሩ ሐይማኖታዊ በዓላት ውስጥ ተጠቃሽ ናቸው። በክልሉ በስድስቱም ዞኖችየፖሊስሀይሉከሌሎችየፀጥታ አካላት […]

The post በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የስቅለትና የትንሳኤ በዓላት በሠላም እንዲከበሩ ዝግጅት ተደርጓል appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 00:17:21