Breaking News >> News >> FanaBC


የማዳበሪያ ፍላጎትን በዘላቂነት ለመፍታት እና የአፈርን ለምነት ለመጠበቅ በትኩረት መሰራት አለበት- ግብርና ሚኒስቴር


Link [2022-04-19 12:13:40]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የማዳበሪያ ፍላጎትን በዘላቂነት ለመፍታት እና የአፈርንም ለምነት ለመጠበቅ በትኩረት መሰራት እንዳለበት የግብርና ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡ ሚኒስቴሩ የአፈር ለምነትን ለመጠበቅና የሚፈለገውን ምርት ለማምረት በሚያስችል ጉዳይ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየተወያየ ነው፡፡ በውይይቱም÷ በተለይም አሁን ላይ እያጋጠመ ካለው የሰው ሰራሽ ማዳበሪያ አቅርቦት ጋር በተያያዘ ያለውን ችግር በመፍታት እና የአፈርን ለምነት በተፈጥሮአዊ […]

The post የማዳበሪያ ፍላጎትን በዘላቂነት ለመፍታት እና የአፈርን ለምነት ለመጠበቅ በትኩረት መሰራት አለበት- ግብርና ሚኒስቴር appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 19:07:20