Breaking News >> News >> FanaBC


በሚሌ – ኮምቦልቻ – ወረታ መስመር ኮንቴነሮችን ማስተናገድ መጀመሩን የወረታ ወደብና ተርሚናል ገለጸ


Link [2022-04-19 12:13:40]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚሌ – ኮምቦልቻ – ወረታ መስመር ኮንቴነሮችን ማስተናገድ መጀመሩን የወረታ ወደብና ተርሚናል ገለጸ፡፡ ወረታ ወደብና ተርሚናል በሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ አስመጭና ላኪዎች የተቀላጠፈ የደረቅ ወደብ አገልግሎት እንዲያገኙ ከፍተኛ ሚና እንደሚጫወት ይታመናል፡፡ የወደቡ ተጠቃሚዎች እንደገለጹት÷ ከጂቡቲ – ሞጆ – በአዲስ አበባ ወደ ባህር ዳርና ሌሎች የሰሜን-ምዕራብ አካባቢዎች የሚጓጓዙ […]

The post በሚሌ – ኮምቦልቻ – ወረታ መስመር ኮንቴነሮችን ማስተናገድ መጀመሩን የወረታ ወደብና ተርሚናል ገለጸ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 00:44:49