Breaking News >> News >> FanaBC


በተደጋጋሚ ለሚነሱ የኤሌክትሪክ ኃይል ተደራሽነት ጥያቄዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ ምላሽ ለመስጠት ያስችላል የተባለ ስምምነት ተካሄደ


Link [2022-04-19 02:14:27]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይልና የቻይናው ቴቢያን ኤሌክትሪክ አፓራተስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ  በተደጋጋሚ ለሚነሱ የኤሌክትሪክ ኃይል ተደራሽነት ጥያቄዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ ምላሽ ለመስጠት እንደሚያችል የታመነበት የጂ አይ ኤስ ስዊች ጊር የማዕቀፍ ግዢ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱ ለተቋሙም ከፍተኛ የሆነ የጥገና ጊዜንና ወጪን በመቀነስ ተጨማሪ ገቢ እንዲያገኝ ዕድል ይሰጣል ተብሏል። […]

The post በተደጋጋሚ ለሚነሱ የኤሌክትሪክ ኃይል ተደራሽነት ጥያቄዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ ምላሽ ለመስጠት ያስችላል የተባለ ስምምነት ተካሄደ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:48:32