Breaking News >> News >> FanaBC


የኢትዮጵያን በርካታ ባህላዊ፣ ሃይማኖታዊና ታሪካዊ ቅርሶች በመንከባከብ ለቀሪው ትውልድ ማስተላለፍ ይገባል- መሀመድ አል አሩሲ


Link [2022-04-19 02:14:27]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ኢትዮጵያ የብዙ ብሔር ብሔረሰቦች መኖሪያ ሀገር በመሆኗ በውስጧ የሚገኙ በርካታ ባህላዊ፣ ሃይማኖታዊና ታሪካዊ ቅርሶችን በመጠበቅና በመንከባከብ ለቀሪው ትውልድ ማስተላለፍ እንደሚገባ አቶ መሀመድ አል አሩሲ ተናገሩ፡፡ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ተሟቹና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የሆኑት መሀመድ አል አሩሲ በሀረሪ ክልል የሚገኙ ባህላዊና ታሪካዊ ቅርሶችን ጎብኝተዋል፡፡ ሀረር ከተማ በርካታ […]

The post የኢትዮጵያን በርካታ ባህላዊ፣ ሃይማኖታዊና ታሪካዊ ቅርሶች በመንከባከብ ለቀሪው ትውልድ ማስተላለፍ ይገባል- መሀመድ አል አሩሲ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:46:24