Breaking News >> News >> FanaBC


ሩስያ ላይ ማዕቀብ በመጣል ችግሩን ከማባባስ ይልቅ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ማክበር ይገባል – የሰርቢያው ፕሬዚዳንት


Link [2022-04-18 20:34:21]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “የእኛ ተግባር ሩስያ ላይ ማዕቀብ በመጣል ችግሩን ከማባባስ ይልቅ በዓለም አቀፍ ሕግ መሠረት መሥራት እና ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ማክበር ነው” ሲሉ የሰርቢያው ፕሬዚዳንት ተናገሩ። የሰርቪያው ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር ቩሲክ “ፒንክ” ለተባለ የቴሌቪዝን ጣቢያ እንደተናገሩት፥ በሩስያ ላይ የሚጣለው ማዕቀብ ሰርቪያን እንደ ሀገር ከባድ ዋጋ ሊያስከፍላት ይችላል፡፡ የሩስያ-ዩክሬን ጦርነት ሰርቢያ […]

The post ሩስያ ላይ ማዕቀብ በመጣል ችግሩን ከማባባስ ይልቅ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ማክበር ይገባል – የሰርቢያው ፕሬዚዳንት appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:47:13