Breaking News >> News >> FanaBC


ሴናተር ኪም ጃክሰን በህወሓትና ደጋፊዎቹ የሀሰት መረጃ በመታለል ኢትዮጵያ ላይ አግባብ ያልሆነ አቋም በመውሰዳቸው ይቅርታ ጠየቁ


Link [2022-04-18 20:34:21]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የጆርጂያ ሴናተር ኪም ጃክሰን፥ በህወሓትና ደጋፊዎቹ ፕሮፖጋንዳና የሀሰት መረጃ በመታለል አለአግባብ ኢትዮጵያ ላይ ለወሰዱት የተሳሳተ አቋም ይቅርታ ጠየቁ፡፡ ሴናተሯ ይቅርታ የጠየቁት በአሜሪካ የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ አባላት ባዘጋጁት የውይይት መድረክ ላይ ነው፡፡ በአሜሪካ የጆርጂያ ሴናተር ኪም ጃክሰን በተለያዩ የማኅበራዊ ትሥሥር ገጾች እና በኢሜል በሚደርሱኝ መልዕክቶች ኢትዮጵያውያን ከትግራይ ህዝብ […]

The post ሴናተር ኪም ጃክሰን በህወሓትና ደጋፊዎቹ የሀሰት መረጃ በመታለል ኢትዮጵያ ላይ አግባብ ያልሆነ አቋም በመውሰዳቸው ይቅርታ ጠየቁ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-11-10 02:46:00