Breaking News >> News >> FanaBC


የአገልግሎት መስመሮች ላይ ኔትወርክ እንዲቆራርጥ የሚያደርጉ አካላትን ማጋለጥ እንደሚገባ ማሳሰቢያ ተሰጠ


Link [2022-04-18 20:34:21]



አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 10፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ኃላፊነት በጎደላቸው እና የግል ጥቅምን ብቻ በሚያስቡ የህዝብ ንብረት የሆነውንና በርካታ ህብረተሰብ የሚጠቀምበትን ኔት ወርክ እየዘረፉ በአገልግሎት አሰጣጠጡ ላይ ችግር የሚፈጥሩ አካላትን ህብረተሰቡ ሊያጋልጣቸው እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አሳሰበ፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ መላኩ ታዬ ለፋና ብርድ ካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ ከመደበኛ የስራ ሰዓት ውጭ ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ ኃይል […]

The post የአገልግሎት መስመሮች ላይ ኔትወርክ እንዲቆራርጥ የሚያደርጉ አካላትን ማጋለጥ እንደሚገባ ማሳሰቢያ ተሰጠ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:45:57