Breaking News >> News >> FanaBC


በኢትዮጵያ አስቸጋሪ ጊዜን የምንሻገረው አንድም እንደ ባህላችን ያለንን በማካፈል፤ ሁለትም መከራና ችግሩን ከስሩ ነቅሎ የመጣል ትግሉን በመካፈል ነው -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ


Link [2022-04-18 20:34:21]



  አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በኢትዮጵያ አስቸጋሪ ጊዜን የምንሻገረው አንድም እንደ ባህላችን ያለንን በማካፈል፤ ሁለትም መከራና ችግሩን ከስሩ ነቅሎ የመጣል ትግሉን በመካፈል ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስገነዘቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ2012 ያስጀመሩትን የ‘ማዕድ ማጋራት’ አጠናክረው ማስቀጠላቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይየትንሣኤ በዓልን እና የረመዳን ጾምን ምክንያት […]

The post በኢትዮጵያ አስቸጋሪ ጊዜን የምንሻገረው አንድም እንደ ባህላችን ያለንን በማካፈል፤ ሁለትም መከራና ችግሩን ከስሩ ነቅሎ የመጣል ትግሉን በመካፈል ነው -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:47:24