አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ወታደራዊ መረጃ ተቋማት አሸባሪዎችንና ፀረ-ሰላም ኃይሎችን በጋራ ለመከላከል የሚያስችል ሰነድ ተፈራረሙ። የምስራቅ አፍሪካ ወታደራዊ መረጃ ተቋማት “ሠላማዊ እና ደህንነቷ የተረጋገጠ አፍሪካን ” ለመፍጠር በድንበር፣ በሳይበር፣ በማኅበራዊ ሚዲያ ዙሪያ፣ በማህበራዊ ጉዳዮች፣ በአካባቢ ጥበቃ፣ በወጣቶችና ሥራ አጥነት በሌሎችም ጉዳዮች በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል። የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት […]
The post የምስራቅ አፍሪካ ወታደራዊ መረጃ ተቋማት ፀረ-ሰላም ኃይሎችን በጋራ ለመከላከል የሚያስችል ሰነድ ተፈራረሙ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
2024-09-19 20:48:44