Breaking News >> News >> FanaBC


ሚኒስትሮች እና የክልል ርዕሰ መስተዳድሮች በቡልጋና ደብረ ብርሃን የሚገኙ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ ነው


Link [2022-04-17 14:54:09]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሚኒስትሮች እና የክልል  ርዕሳነ መስተዳድሮች በአማራ ክልል በቡልጋ እና በደብረ ብርሃን ከተሞች የሚገኙ ነባር የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ ነው፡፡ በጉብኝቱ  የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል፣ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል፣ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ፣ የኦሮሚያ ክልል […]

The post ሚኒስትሮች እና የክልል ርዕሰ መስተዳድሮች በቡልጋና ደብረ ብርሃን የሚገኙ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:46:45