Breaking News >> News >> FanaBC


ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ኢቢሲ ያዘጋጀው የስፖርት ውድድር ሽልማት ተካሄደ


Link [2022-04-16 20:35:07]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) የሚያዘጋጀው 4ኛው የኢቢሲ-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የስፖርት ሽልማት ውድድር ተካሄደ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ሕመድ በዚሁ ጊዜ ባደረጉት ንግግር፥ ስፖርት ለግልም ለሀገርም ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለው ገልጸዋል፥ ስፖርትና ሀገር የሚያስተሳስራቸው ጉዳዮች እንዳሉም አብራርተዋል። ስፖርት የግልም የቡድንም ስራ እንደመሆኑ የግል ትጋትን፣ […]

The post ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ኢቢሲ ያዘጋጀው የስፖርት ውድድር ሽልማት ተካሄደ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:47:00