Breaking News >> News >> FanaBC


የጉንፋን ሕመም ምንነት፣ የሚከሰትበት ወቅት፣ የሕመሙ ምልክቶች፣ የመተላለፊያ መንገዶች፣ እና የመከላከያ ዘዴዎች


Link [2022-04-16 17:55:22]



አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉንፋ ሕመም በተፈጥሮ የላይኛውን የመተንፈሻ የሰውነት ክፍሎች ማለትም አፍንጫን፣ ጎሮሮን እና የአየር መተላለፊያ ባንቧን የሚያጠቃ ተላላፊ ሕመም መሆኑን ጤና ሚኒስቴር በመረጃው አመላክቷል፡፡ ሪኖ ቫይረስ፣ ኮሮና፣ ኢንፍሉዌንዛ እና ፓራ ኢንፍሉዌንዛ ቫይረሶች ደግሞ ለጉንፉን መከሰት ዋና ምክንያቶች መሆናቸውንም ነው የጠቀሰው። ከተጠቀሱት ቫይረሶችም ለጉንፋን ሕመም መከሰት 50 በመቶ ድርሻውን የሚይዘው […]

The post የጉንፋን ሕመም ምንነት፣ የሚከሰትበት ወቅት፣ የሕመሙ ምልክቶች፣ የመተላለፊያ መንገዶች፣ እና የመከላከያ ዘዴዎች appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:48:09