Breaking News >> News >> FanaBC


በመረጃ ክልከላ፣ በመገናኛ ብዙሃንና ባለሙያዎች ላይ እየደረሰ ያለውን እንግልት ለመፍታት ረቂቅ መመሪያ ተዘጋጅቶ ወደ ስራ ሊገባ መሆኑ ተገለጸ


Link [2022-04-16 12:14:41]



አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመረጃ ክልከላ፣ በመገናኛ ብዙሃን እና ባለሙያዎች ላይ እየደረሰ ያለውን እንግልት መፍታት የሚያስችል ረቂቅ መመሪያ ተዘጋጅቶ ወደ ስራ ሊገባ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የአገልግሎቱ ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ መንግስት መገናኛ ብዙሃን የሚጠበቅባቸውን የምርመራ ስራዎች እና መረጃዎችን ተደራሽ እንዲያደርጉ ቁርጠኝነት […]

The post በመረጃ ክልከላ፣ በመገናኛ ብዙሃንና ባለሙያዎች ላይ እየደረሰ ያለውን እንግልት ለመፍታት ረቂቅ መመሪያ ተዘጋጅቶ ወደ ስራ ሊገባ መሆኑ ተገለጸ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 19:23:51