Breaking News >> News >> FanaBC


ዶ/ር ሊያ ታደሰ በእስራኤል የፓርላማ አባል እና በኢትዮ-እስራኤል የፓርላማ ወዳጅነት ማህበር ሊቀመንበር ከተመራው ልዑክ ጋር ተወያዩ


Link [2022-04-15 22:34:12]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በእስራኤል የፓርላማ አባል እና በኢትዮ-እስራኤል የፓርላማ ወዳጅነት ማህበር ሊቀመንበር ጋዲ ይቫርካን የሚመራና ሌሎች የፖርላማ አባላት፣ ከተለያዩ የሕክምና ተቋማት የተወጣጡ አመራሮችን ከያዘው የልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱን አስመልክቶ ሚኒስትሯ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ ከልዑኩ ጋር በኢትዮጵያ ጦርነት በተከሰተባቸው አካባቢዎች የሰብአዊ ድጋፍና መልሶ ለማቋቋም በሚደረገው […]

The post ዶ/ር ሊያ ታደሰ በእስራኤል የፓርላማ አባል እና በኢትዮ-እስራኤል የፓርላማ ወዳጅነት ማህበር ሊቀመንበር ከተመራው ልዑክ ጋር ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:48:40