Breaking News >> News >> FanaBC


በዘይት ገበያው ላይ ተጽእኖ እያሳረፉ ያሉ አስመጭዎችን መንግስት ሊቆጣጠር እንደሚገባ ነጋዴዎች ተናገሩ


Link [2022-04-15 19:14:38]



አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘይት ገበያው ላይ ተጽእኖ እያሳረፉ ያሉ አስመጭዎችን መንግስት በአግባቡ ሊቆጣጠር እንደሚገባ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው ነጋዴዎች ተናገሩ። መንግስት ለባለሃብቶች መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎችን ያለ ውጭ ምንዛሬ ፈቃድ እንዲያስገቡ ቢፈቅድም ዋጋውን ማረጋጋት እንዳልቻሉ ገልጸዋል። አስመጭዎቹ የምርት እጥረት ሳያጋጥማቸው የግል ጥቅማቸው ላይ ብቻ ትኩረት በማድረግ ገበያውን እንዳሻቸው እየዘወሩት […]

The post በዘይት ገበያው ላይ ተጽእኖ እያሳረፉ ያሉ አስመጭዎችን መንግስት ሊቆጣጠር እንደሚገባ ነጋዴዎች ተናገሩ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:47:40