Breaking News >> News >> FanaBC


የጥቁር ህዝቦች የታሪክ ፣ የቅርስ ማቆያና የትምህርት ማዕከልን ለማቋቋም የሚደረገውን ጥረት እንደሚያግዙ ኃይለማርያም ደሳለኝ አስታወቁ


Link [2022-04-15 14:54:52]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ለጥቁር ህዝቦች ታሪክ፣ ቅርስ ማቆያና የትምህርት ማዕከል ምሥረታ ሂደት መፋጠን ድጋፍ እንደሚያደርጉ ተናግረዋል፡፡ አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ ከጥቁር ህዝቦች የህግ፣ የታሪክና የማኅበራዊ ሣይንስ ምሁራን ጋር ለንደን በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተወያይተዋል፡፡ በውይታቸውም ምሁራኑ የጥቁር ህዝቦችን የታሪክ ፣ የቅርስ ማቆያና የትምህርት ማዕከል በአዲስ አበባ ለማቋቋም […]

The post የጥቁር ህዝቦች የታሪክ ፣ የቅርስ ማቆያና የትምህርት ማዕከልን ለማቋቋም የሚደረገውን ጥረት እንደሚያግዙ ኃይለማርያም ደሳለኝ አስታወቁ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:47:08