Breaking News >> News >> FanaBC


በክልል ከተሞች ለተለያዩ ጉዳዮች ያለደረሰኝ የሚሰበሰብ ገንዘብ ህብረተሰቡን እያማረረ መሆኑ ተጠቆመ


Link [2022-04-15 14:54:52]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልል ከተሞች በተለያዩ ስያሜዎች በመንግስት አካላት ያለደረሰኝ የሚሰበሰብ ገንዘብ ህብረተሰቡን በከፍተኛ ደረጃ እያማረረ መሆኑ ተመላከተ፡፡ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አስተያየታቸውን የሰጡ የሻሸመኔ፣ ጅማ እና የሌሎች ክልል ነዋሪዎች ለአካባቢ ልማት፣ ለመከላከያ፣ ለአቅመ ደካሞች ድጋፍ እየተባለ የተሰበሰበው ገንዘብ ምንም ዓይነት የመቆጣጠሪያ መንገድ ባለመኖሩ ለግለሰቦች መበልፀጊያ ሆኗል ብለዋል። ከቀበሌ እስከ ዞን […]

The post በክልል ከተሞች ለተለያዩ ጉዳዮች ያለደረሰኝ የሚሰበሰብ ገንዘብ ህብረተሰቡን እያማረረ መሆኑ ተጠቆመ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:47:16