Breaking News >> News >> FanaBC


አለም አቀፉ ማህበረሰብ መንግስት ያቀረበውን ምቹ ሁኔታ በመጠቀም ወደ ትግራይ የሚደርሰውን የእርዳታ መጠን ከፍ ሊያደርግ ይግባል – መንግስት


Link [2022-04-14 18:13:33]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት ቀናት 50 ምግብና ነዳጅ የጫኑ ከባድ ተሽከርካሪዎች ከሰመራ ወደ ትግራይ ክልል መላካቸውን የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ። አገልግሎቱ በጉዳዩ ላይ ባወጣው መግለጫ መንግስት በትግራይ ክልል እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች ድጋፍ በተገቢው መንገድ አንዲደርስ ለማስቻል የግጭት ማቆም ውሳኔን ማሳለፉን አስታውሷል። ይህንን ተከትሎም የሰብአዊ እርዳታን ወደ ክልሉ ለማድረስ በርካታ […]

The post አለም አቀፉ ማህበረሰብ መንግስት ያቀረበውን ምቹ ሁኔታ በመጠቀም ወደ ትግራይ የሚደርሰውን የእርዳታ መጠን ከፍ ሊያደርግ ይግባል – መንግስት appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:46:17