Breaking News >> News >> FanaBC


ጉዳት የደረሰባቸው የህክምና ተቋማትን እስራኤል ከሚገኙ የህክምና ተቋማት ጋር በቀጥታ የሚገናኙበትን አሰራር ለመዘርጋት መታሰቡ ተገለጸ


Link [2022-04-14 15:33:42]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት ከእስራኤል ከመጡ ልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ፡፡ ልዑካን ቡድኑ የእስራኤል ፓርላማ አባላትና በሀገሪቱ ባሉ እውቅ ሆስፒታሎች የሚሰሩ የህክምና ባለሞያዎችና ሃላፊዎች ናቸው፡፡ በህክምና ዘርፉ ኢትዮጵያን ለማገዝ ዓላማ አድርገው የመጡት ልዑካኑ፥ በጦርነቱ የተጎዱ የህክምና መስጫ ተቋማትን፣ የተቋማቱን አገልግሎት አሰጣጥና […]

The post ጉዳት የደረሰባቸው የህክምና ተቋማትን እስራኤል ከሚገኙ የህክምና ተቋማት ጋር በቀጥታ የሚገናኙበትን አሰራር ለመዘርጋት መታሰቡ ተገለጸ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:46:12