Breaking News >> News >> FanaBC


ቡድን በማደራጀት የፓርቲዎችን አቤቱታ ሲመረምር መቆየቱን የምርጫ ቦርድ አስታወቀ


Link [2022-04-14 15:33:42]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚያቀርቧቸውን አቤቱታዎች ቡድን በማዋቀር የማጣራት ስራዎችን ሲያከናውን መቆየቱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት እያካሔደ ነው። የፖለቲካ ፓርቲዎች ለሚያቀርቧቸው አቤቱታዎች የምርመራ ቡድን በማደራጀት በርካታ ስራዎችን ሲያከናውን መቆየቱን ቦርዱ ገልጿል። በመድረኩ የፓርቲዎቹን አቤቱታ እንደመነሻ በመያዝ አቤቱታው የቀረበባቸው […]

The post ቡድን በማደራጀት የፓርቲዎችን አቤቱታ ሲመረምር መቆየቱን የምርጫ ቦርድ አስታወቀ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:45:36