Breaking News >> News >> FanaBC


ኤጀንሲው “ከኢድ እስከ ኢድ ጥሪ”ን ተከትሎ ወደ ሀገር ቤት ለሚመጡ ተጓዦች የሚያገለግል ጊዜያዊ መመሪያ አወጣ


Link [2022-04-14 13:15:12]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሚግሬሽን፣ ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ”ከኢድ እስከ ኢድ ጥሪ”ን ተከትሎ ወደ ሀገር ቤት ለሚመጡ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች የሚያገለግል ጊዜያዊ መመሪያ አወጣ። ኤጀንሲው ለኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት በላከው ደብዳቤ እንዳስታወቀው፥ የመንግስትን ጥሪ ተቀብለው ወደ ሀገር ቤት ለሚመጡ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ከቪዛ፣ ካልታደሰ ፓስፖርትና ከትውልደ ኢትዮጵያዊ […]

The post ኤጀንሲው “ከኢድ እስከ ኢድ ጥሪ”ን ተከትሎ ወደ ሀገር ቤት ለሚመጡ ተጓዦች የሚያገለግል ጊዜያዊ መመሪያ አወጣ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 12:15:14