Breaking News >> News >> FanaBC


በቅርቡ የተሾሙ አምባሳደሮች በተመደቡበት ሀገር የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት አማራጮች እንዲያስተዋውቁ ተጠየቁ


Link [2022-04-13 01:37:17]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ አዲስ የተሾሙ አምባሳደሮች በተመደቡባቸው ሀገራት በኢትዮጵያ ያሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች እንዲያስተዋውቁ የሚያግዝ ጉብኝት ተካሂዷል፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ፥ በቅርቡ ሹመት ለተሰጣቸው አምባሳደሮች ቦሌ ለሚ፣ ቂሊንጦና አዳማ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን አስጎብኝቷል፡፡ በተለያዩ ሀገራት የተሾሙ አምባሳደሮች በኢትዮጵያ በተለይም በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ያሉ ዝርዝር የኢንቨስትመንት አማራጮችን ተመልክተው በሚሄዱባቸው ሀገራት በማስተዋወቅ […]

The post በቅርቡ የተሾሙ አምባሳደሮች በተመደቡበት ሀገር የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት አማራጮች እንዲያስተዋውቁ ተጠየቁ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:47:20