Breaking News >> News >> FanaBC


በአነስተኛ ኢንዱስትሪ የምግብ ዘይት ሲያመርቱ የቆዩ ተቋማት ከገበያ እንዳይወጡ ባለድርሻ አካላት ሊተባበሩ እንደሚገባ ተገለፀ


Link [2022-04-11 20:14:00]



አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአነስተኛ ኢንዱስትሪ የምግብ ዘይት ሲያመርቱ የቆዩ ተቋማት ከገበያ እንዳይወጡ ባለድርሻ አካላት ሊሰሩ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ገለፀ። የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ጳውሎስ በርጋ÷ በአነስተኛ ኢንዱስትሪ ዘይትን አምርተው ለተጠቃሚዎች ሲያቀርቡ የቆዩ ተቋማት የፋይናንስና ቴክኒካል ድጋፍ በሚፈለገው ደረጃ እየተደረገላቸው እንዳልሆነ ተናግረዋል ። የፋይናንስ ተቋማት የተጓተቱ የቢሮክራሲ […]

The post በአነስተኛ ኢንዱስትሪ የምግብ ዘይት ሲያመርቱ የቆዩ ተቋማት ከገበያ እንዳይወጡ ባለድርሻ አካላት ሊተባበሩ እንደሚገባ ተገለፀ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:46:56