Breaking News >> News >> FanaBC


አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በሁለቱ ሀገራት የሁለትዮሽ ግንኙነትን በሚመለከት ከሱዳኑ አቻቸው ጋር ተወያዩ


Link [2022-04-11 16:55:37]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአልጀሪያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በአልጀሪያ ከሱዳን አምባሳደር ኤልኦቤይድ መሃመድ ኤልኦቤይድ ጋር በኢትዮጵያና ሱዳን ወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ያተኮረ ውይይት አድርገዋል። በኢትዮጵያና ሱዳን ግንኙነት፣ በሕዳሴ ግድቡ እንዲሁም በአፍሪካ ቀንድ፣ በአህጉራዊና ዓለም ዓቀፋዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ ውይይት እንደነበርም ተገልጿል። ውይይቱ ጠቃሚ የሃሳብ ልውውጥ የተደረገበት መሆኑን ከውጭ ጉዳይ […]

The post አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በሁለቱ ሀገራት የሁለትዮሽ ግንኙነትን በሚመለከት ከሱዳኑ አቻቸው ጋር ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:45:33