Breaking News >> News >> FanaBC


የዲጂታል ፋውንዴሽን ፕሮጀክት የአካባቢ እና ማህበራዊ ተፅዕኖዎች ቅነሳ በመስፈርቱ መሰረት እየተተገበረ መሆኑ ተገለፀ


Link [2022-04-11 16:55:37]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲጂታል ፋውንዴሽን ፕሮጀክት የዓለም ባንክ ባስቀመጠው የአካባቢ እና ማህበራዊ ተፅዕኖዎች ቅነሳ መስፈርት መሰረት እየተተገበረ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ ሚኒስቴሩ የዓለም ባንክ በሚደግፈው የዲጂታል ፋውንዴሽን ፕሮጀክት የማህበራዊና አካባቢ ተፅዕኖ ቅነሳ አተገባበር ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየመከረ ነው። ምክክሩ ፕርጀክቱ በተሟላ ሁኔታ ሲተገበር የሚፈጠሩ የአካባቢ እና ማህበራዊ ተፅዕኖዎችን […]

The post የዲጂታል ፋውንዴሽን ፕሮጀክት የአካባቢ እና ማህበራዊ ተፅዕኖዎች ቅነሳ በመስፈርቱ መሰረት እየተተገበረ መሆኑ ተገለፀ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:48:12