Breaking News >> News >> FanaBC


የኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች ትክክለኛ ፣ ወቅታዊና ፈጣን መረጃ ለኅብረተሰቡ ማድረስ ይጠበቅባቸዋል ተባለ


Link [2022-04-11 12:33:28]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመረጃ ክፍተትን በመለየት ብስለት በተሞላበት ሁኔታ ለኅብረተሰቡ ወቅታዊና ፈጣን መረጃን ተደራሽ ማድረግ ከኮሙኒኬሽን ባለሙያ ይጠበቃል ተባለ፡፡   ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከተለያዩ ተቋማት የተውጣጡ የኮሙኒኬሽን አመራሮችና ባለሙያዎች በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የስልጠና ማዕከል ስልጠና እየወሰዱ ይገኛሉ፡፡   ስልጠናው ብቃት፣ አቅም፣ ህዝባዊነትና ወገንተኝነትን መሰረት ያደረገ የኮሙኒኬሽን አመራርና ባለሙያን ለመፍጠር […]

The post የኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች ትክክለኛ ፣ ወቅታዊና ፈጣን መረጃ ለኅብረተሰቡ ማድረስ ይጠበቅባቸዋል ተባለ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:48:28